March 24, 2024 – DW Amharic 

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ የትግራዩ ጦርነት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከተለያዩ ክልሎች የህዝብ ተወካዮች ጋር በተከታታይ ውይይት እያደረጉ ነው። በየውይይቱ ክልሎቹም ሆኑ የኃይማኖት ተቋማቱ በተናጥል እና የጋራ ወቅታዊ የሃገራዊ ጉዳዮች ላይ ሃሳብ ፣ አስተያየት እና ጥቆማ ሰጥተዋል፤ አፋጣኝ ምላሽ ይሻሉ ያሏቸውንም ጥያቄዎች አንስተዋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ