March 26, 2024 – DW Amharic 

እነዚህን የሰራዊት አባላት ለግዳጅ የላካቸው መንግስት እንደመሆኑ መንግስት ሊያስፈታቸውም ይገባል የሚሉት አስተያየት ሰጪው፤ የመከላከያ ሰራዊት አባላቱ “ታፍነው” ወደ እስር ቤት ገብተዋል ያሉትም ሰኔ 19 ቀን 2013 ዓ.ም. መንግስት የመከላከያ ሰራዊቱ ትግራይ ክልልን ለቀው እንዲወጡ ትዕዛዝ ስያስተላልፍ እንደነበር ያስረዳሉ፡፡…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ