ኢሰመኮ በአማራ፣ በኦሮሚያ፣ በሶማሊ እንዲሁም በቀድሞው የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል የአቤቱታ መቀበያ መድረኮችን አካሂዶ ባሰባሰባቸው ማስረጃዎች “ነጻነታቸውን በተነፈጉ ሰዎች ላይ በተደጋጋሚ እና ስልታዊ በሆኑ መንገዶች የሚደርሱ የመብት ጥሰቶች” መኖራቸውን አረጋግጧል።ስለምርመራ ውጤት ከመንግሥት አካል ምላሽ ማካተት አልቻልንም።…