March 26, 2024 – DW Amharic — Comments ↓

FacebookTwitterEmailShare

ሩሲያ ዉስጥ የሆነዉን ከሩሲያዎች ቀድመዉ የመናገራቸዉ ድፍረት ማንአህሎኝነት፣ የመረጃቸዉ አስተማማኝነት ፣ እብሪትም ሊሆን-ላይሆንም ይችላል። የሞስኮ፣ ዋሽግተኖች ጠብ ነፀብራቅ፣ ዩክሬንን የመደገፍ ብልጠት፣ «ስለናንተ ከናንተ-በላይ እኛ እናዉቃለን» የማለት ግብዝነት አብነት ከሁሉም ጋር «ከባለቤቱ ያወቀ—» ዓይነት መሆኑ ግን በርግጥ አያጠራጥርም…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ