በደቡብ ኢትዮጵያ የጋርዱላ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ብርሀኑ ኩናሎ አዲስ አበባ ሄደው ወጣቶቹን መቀበላቸውንና ከ273 ወጣቶች መካከል 271 በእጃቸው እንደሚገኙ አስረድተዋል፡፡ወጣቶቹ ተለቅቀው ባለፈው ቅዳሜ አዲስ አበባ የገቡ ሲሆን፣ ዛሬ ደግሞ አርባምንጭ ከተማ መድረሳቸውን ከተለቀቁ ወጣቶች መካከል ማሙሽ ጎዳና የተባለ ወጣት አረጋግጧል፡፡…