March 27, 2024 – DW Amharic

በጎርጎሪዮሳዊው የዘመን አቆጣጠር ማርች ማለትም መጋቢት ወር በዓለም አቀፍ ደረጃ ስለአንጀት ካንሰር የግንዛቤ ማስጨበጫ እንቅስቃሴ የሚከናወንበት ወር ነው። የአንጀት ካንሰር በመላው ዓለም በካንሰር ምክንያት ከሚከሰተው ሞት በሁለተኛ ደረጃ እንደሚገኝ የዓለም የጤና ድርጅት መረጃ ያመለክታል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ