March 27, 2024 – DW Amharic

አዲስ አበባ ውስጥ የመንገድ ኮሪደር ልማት በሚል በቅርቡ የተጀመረው የቤቶች ፈረሳ በንግድ ላይ የተሰማሩትን በርካታ ነጋዴዎች ስነማስነሳቱ እየታየ ነው፡፡ ተነሺ ነጋዴዎቹም የልማቱ ተቃርኖ ባይኖራቸውም የሚሰጠው ጊዜ እጅግ ከማነሱም የተነሳ ጥድፊያ የሚስተዋልበት ነው ይላሉ፡፡…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ