ከ60 በመቶ በላይ የኢሮብ ወረዳ አካባቢ በኤርትራ ተይዞ ይገኛል፤ ለዚህ የኢትዮጵያ መንግስት መፍትሔ ሊሰጥ ይገባል ሲል ኢሮብ አኒና ሲቪል ማሕበረሰብ ገለፀ። ሲቪል ማሕበረሰቡ ለጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አሕመድ እና የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር በላከው ግልፅ ደብዳቤ መንግስት አደጋ ላይ ያለው የኢሮብ ብሔረሰብ ይታደግ ብሏል።…