March 27, 2024 – VOA Amharic 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር፣ ፒያሳ አካባቢ፣ ከራስ መኮንን ድልድይ ጀምሮ፣ በተለምዶ እሪ በከንቱ ተብሎ እስከሚጠራው ሰፈር ሰሞኑ እየተካሄደ ያለው የቤት ፈረሳ እና ፈረሳው እየተከናወነ ያለበት መንገድ በነዋሪዎቹ ዘንድ ከፍተኛ ቅሬታ ፈጥሯል። …

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ