March 28, 2024 – DW Amharic 

የኢትዮጵያ እና የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅትን ሥምምነት የሚጠባበቀው የዕዳ ክፍያ እፎይታ “ዋጋ ቢስ” የመሆን ሥጋት ተጋርጦበታል። እፎይታው ለመንግሥት 1.5 ቢሊዮን ዶላር በዓመት የሚያድን ነው። የአይኤምኤፍ ባለሙያዎች የአዲስ አበባ ጉብኝት ኢትዮጵያ ለሀገር በቀል የኤኮኖሚ ማሻሻያ በጠየቀችው 3.5 ቢሊዮን ዶላር ብድር ላይ ተጽዕኖ ይኖረዋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ