March 30, 2024 – DW Amharic 

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዕክል በገጠመው ወቅት ገንዘብ ያዘዋወሩ ደንበኞቹ የወሰዱትን እንዲመልሱ የሰጠው ቀነ-ገደብ ቅዳሜ ይጠናቀቃል። የወሰዱትን ገንዘብ ወደ አቋማሪ ድርጅቶች ያዘዋወሩ ተማሪዎች በተሰጣቸው ቀነ-ገደብ መመለስ ባለመቻላቸው ሥጋት ውስጥ ገብተዋል። በቴሌ-ብር ወደ አቋማሪ ድርጅቶች የተላለፈውን ገንዘብ ንግድ ባንክ እንዲያስመልስ ይሻሉ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ