ከብዙ ዓመታት በፊት በማላቦ የጸደቀ አዲስ ፕሮቶኮል አለ። ይህ ለፓን አፍሪቃን ምክርቤት የተሸላ ስልጣን የሚሰጥ ነው። ይሁንና አብዛኛው የአፍሪቃ ሐገሮች በየምክርቤቶቻቸው አላጸደቁትም። ስለዚህ ይህን የማላቦ ፕሮቶኮል ሊያጸድቁት ይገባል።“…