የትንሳዔ በዓል በመላው ዓለም እየተከበረ ይገኛል

ከ 4 ሰአት በፊት

በክርስትና እምነት ትልቅ ስፍራ የሚሰጠው የትንሳዔ በዓል በመላው ዓለም እየተከበረ ይገኛል።

የአውሮፓውያንን የቀን ቀመር በሚከተሉ አገራት የሚገኙ ክርስቲያኖች እየሱስ ክርስቶስ ከሦስት ቀናት በኋላ ከሞት የተነሳበትን ሐይማኖታዊ በዓል እያከበሩ ይገኛሉ።

ፖፕ ፍራንሲስ በቫቲካን ለሁለት ሰዓታት በዘለቀ ሐይማኖታዊ ስነ-ስርዓት ተሳትፈዋል።
የምስሉ መግለጫ,ፖፕ ፍራንሲስ በቫቲካን ለሁለት ሰዓታት በዘለቀ ሐይማኖታዊ ስነ-ስርዓት ተሳትፈዋል።
በፊሊፒንስ የበዓሉን ሐይማኖታዊ ስነ-ስርዓት ለመመልከት በርካቶች በአንድ ቦታ ተሰባስበው ነበር።
እንደ መላዕክት የለበሱ ሕጻናት በፊሊፒንስ መዲና ማኒላ።
የምስሉ መግለጫ,እንደ መላዕክት የለበሱ ሕጻናት በፊሊፒንስ መዲና ማኒላ።
በናይሮቢ ኪቤራ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ አዋቂዎች እና ሕጻናት የሻማ ማብራት ስነ-ስርዓት ሲያከናውኑ።
የምስሉ መግለጫ,በናይሮቢ ኪቤራ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ አዋቂዎች እና ሕጻናት የሻማ ማብራት ስነ-ስርዓት ሲያከናውኑ።
በኢራቅ ሕጻናት ልጆች መስቀል ሊሳለሙ ሲቀርቡ።
የምስሉ መግለጫ,በኢራቅ ሕጻናት ልጆች መስቀል ሊሳለሙ ሲቀርቡ።
አውሮፓዊቷ ቼክ ሪፐብሊክ መዲና ፕራግ የበዓል አከባበር።
የምስሉ መግለጫ,አውሮፓዊቷ ቼክ ሪፐብሊክ መዲና ፕራግ የበዓል አከባበር።