March 31, 2024 

የሕወሓት ታጣቂዎች በኮረም በኩል ያስጠጉት ሃይል በዋግኽምራ አንድ ወረዳን የያዙ ሲሆን አበርገሌን ግማሹን ተቆጣጥረዋል ሲል ኢኤምኤስ በሰበር ዜና ዘግቧል።