Posted by admin | March 29, 2024 

‹‹የኦሮሙማን ጠቅላይ ጦር ሠፈር አውድም! የሜ/ጀኔራሎቹ የደም መሬት! Bombard the Orommuma Headquarter!››

 (ክፍል ሁለት)  

ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY)

‹‹የኦሮሙማን ጠቅላይ ጦር ሠፈር አውድም!!! Bombard the Orommuma Headquarter!!!›› 

‹‹አማራን አደህይቶ መግዛት መርሃ-ግብር!!!››ፊንፊኔ፣ቢሸፉቱ፣አዳማ፣ ሻሸመኔ፣ኦሮሙማ በሰማይ ሲያይሽ ዋለ! 

‹‹በሚፈርስ ከተማ ……….ነጋሪት ቢጎሰም………….አይሰማ!!!››

‹‹የማን ቤት ፈር፣ የማን ሊበጅ

የአውሬ መፈንጫ፣ ይሆናል እንጅ››

የተባበሩት መንግሥታት የስብዓዊ ጉዳዬች ቢሮ  የኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁኔታ ማርች አንድ ቀን 2024 እኤአ ሪፖርት አቅርበዋል፡፡ በዚህም መሠረት በ2024 እኤአ በኢትዮጵያ ለ15.5 (አስራአምስት ነጥብ አምስት) ሚሊዮን ህዝብ  ሁለገብ ስብዓዊ እርዳታ ድጋፍ ያስፈልገዋል፡፡  ከኢትዮጵያ ህዝብ 4.4 (አራት ነጥብ አራት) ሚሊዮን ህዝብ የሃገር ውስጥ ተፈናቃዬች ሲሆኑ በተለያዩ ግጭት፣ በጦርነትና፣  የዓየር ለውጥ ቀውስ የተነሳ ሁለገብ ድጋፍ ይሻሉ፡፡ የኢትዮጵያ መንግሥትና የስብዓዊ እርዳታ ድርጅቶች በጋራ  3.2 (ሦስት ነጥብ ሁለት)ቢሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልግ ጥሪ አቅርበዋል፡፡US$3.2 billion required in 2024 to provide multisectoral humanitarian assistance to 15.5 million Ethiopians – Government of Ethiopia, humanitarian community joint appeal. 4.4 million internally displaced people severely impacted by conflict, hostilities and climate shocks require scaled up multi-sectoral assistance………………………(1) 

በኢትዮጵያ  4.4 (አራት ነጥብ አራት) ሚሊዮን ህዝብ የሃገር ውስጥ ተፈናቃዬች በድንኳን ውስጥ ለአመታት በመኖር ላይ ይገኛሉ ኮነሬል አብይ አህመድ ጨካኝ ሥርዓት እነሱን ከማስፈር ይልቅ የአዲስ አበባን ቤቶች በማፍረስ ስራ ላይ ተጠምዶል፡፡ የከተማ ሌላ ግማሽሚሊየን ተፈናቃይ በመፍጠር ላይ ይገኛሉ፡፡  አብይ አህመድ በዚህ የጭካኜ ሥራው ካልወደቀ መቼም አይወድቅ፣ የአማራ ፋኖም በድል አድራጊነት ሥራዓቱን ካልጣለ መቼም አያሸንፍ ከጎጃም፣ ጎንደር፣ ወሎና ሸዋ የተውጣጣ መቶ ሽህ ፋኖ በአዲስ አበባ ቢገባ ወዲያው ስድስት ሚሊዮን ፋኖ ይሆናል ቃል ለምድረ ለሰማይ!!! የፋኖ መግቢያ መንገዶች  የደብረብርሃን በር፣ የባህርዳር በር፣የጅማ በር፣ አንቦ በር፣ አዳማ በር በኩል ፋኖ ዘው ብሎ ቢገባ ኮነሬል አብይ ዱባይ ወይ በሻሻ ይገባል፡፡ ልጆቹን ካሸሸ ቆይቶል፡፡ ሽመልስ አብዲሳ አንቦ ይሸሻል፣ አዳነች አቤቤ ቅቤ ተቀብታ አርሲ ተሰደድ ነበር፡፡  እስክንድር ብቻውን ቢገባ በስሙ ብቻ ጠቅላይ ጦር ሠፈሩን ይቆጣጠራል፣ያሸንፋል!!! እኛጋ ያለ ፍርሃት እኳ በእነሱ ይብሳል!!! የአዱ ገነት ከተማ አብዬት አብዬት ሸታለች፡፡ ህዝብ የሚበላው አጥቶል፣ ምድረ ዞንቢዎች ብዙ ቲዎሪ ቅመራ አይሠራም፤ አንድ ሽህ የኢህአፓ ወንዶች በሸፈቱባት መዲና፣ ሻለቃ መንግስቱን ሙሃሂቴን ያሰኙት ትንታጎች ዛሬ ቢኖሩ ኖሩ ደም መላሽ በሆኖት ነበር፡፡ የእምዬ ምኒልክ ከተማ፣ የእቴጌ ጣይቱ መዲና እናታችን አዲስ አበባ የሚታደጋት አጥታ አለቀሰች….አለቀሰች…..    

‹‹አማራን አደህይቶ መግዛት መርሃ-ግብር!!!›› የአማራ ትግል በህይወት የመኖር የህልውና ትግል ነው፣ የመኖርና ያለመኖር አደጋ ነው ስንል 

የኮነሬል አብይ መከላከያ ሠራዊት፣ ኮማንድ ፖስት ለተጎጂዎች የእህል እርዳታ እንዳይደርስ በማድረግ አካሂዶል፡፡ የአማራ ህዝብ የረድዔት ስብዓዊ ድጋፍ የሚያደርጉ ድርጅቶች ከክልሉ እንዲወጡ አድርጎል፡፡ የአማራን ደሃ ገበሬዎች አደህይቶ ለመግዛት፣ የቁም ከብቶቻቸውን አርዶ በመብላትና ቀሪዎቹን በመንዳት  ወንጀል ሥራ ተጠምደዋል፡፡ የአማራ ገበሬዎች ምርጥ ዘርና ማዳበሪያ እንዳይገዙ አግዶል፡፡ በአለፈው አመት በምርጥ ዘርና ማዳበሪያ እጦት የተነሳ፣ በደንብ ማረስ አልቻልንም፡፡ በዚህ አመትም በደንብ ማረስ ካልቻልን የመኖር ህልውናችን አስጊ ሁኔታ ላይ ይደርሳል፡፡ የአማራ ህዝብ ጥያቄ የህልውና ነው ስንል ለዚህ ነው፡፡ ጦርነቱን በቶሎ መጨረስ የሚገባን ለዘላቂ ህልውናችን ስንል ነው፡፡ ኮማንድ ፖስቱ በቀሰቀሱት ጦርነት የገበሬውን ተመርቶ የተከመረውን እህል አቃጠሉት፣ የነጋዴውን የእህል ጎተራ ዘረፉት ይህ ድርጊት ህዝቡን ለማስራብ የታቀደ ፋሽስታዊ ሴራ  ነው፡፡ በትግራይ ጦርነት ጊዜ ፈፅመውታል፣ ህዝቡን አስርበው ገድለውታል፣ የእርዳታ ድርጅቶች አህል እንዳያደርሱ መንገዶቹን ዘግተው በርሃብ እንዲያልቅ አድርገዋል፡፡ ኮማንድ ፖስት ሰዎችን ወህኒ በማውረድና ቶርቸር በማድረግ፣ በሲቪላውያን የጂምላ ግድያ ወንጀል ፈፅሟል፡፡ የአማራ ህዝብ ምሁራንና ታዋቂ ሰዎች ማፈንና አስገድዶ መሰወር ብሎም ለታጋቾች ገንዘብ በመጠየቅ ወንጀል ተግባር ተጠምደዋል፡፡ ኮማንድ ፖስት ትምህርት ቤቶችና ሆስፒታሎች ዘግተዋል፡፡ 

የኃይማኖት ተቆማትን ማዳከም በተለይ የኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያናትንና የሙስሊም መስጊዶችን የማፍረስ መርሃ-ግብር  በአዲስ አበባ ከተማ ከሃያ የበለጡ መስጊዶች ፈርሰዋል፡፡ ቤተክርስቲያን ተቃጥለዋል ፣ አገልጋዬች ታርደዋል፡፡ በምድሪቱ ላይ መንግሥት የለም!!! ህግ የለም! ህገ-መንግስት የለም!!!ነሬል አብይ ከሞተ እኳ ቆይቶል! ጎስቱ ነው የሚገዛን! አዲስ አበባን እንዲህ ሲያወድሞት እያየን ዝም እንል ነበር፣ ቢያንስ ቢያንስ ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ የኡኡታ አናሰማም!! ኡኡታና ትሪ ማንኮኮት አደማ አይደረግም፣ ቀጥለንስ  የሦስት ቀናት የቤት ውስጥ የመቀመጥ አድማ አናደርግም፡፡ የአዲሰ አበባ ፋኖ ይህን አድማ ካልጠራ የኮነሬል አብይ ቅጥረኛ ላለመሆኑ በምን እናውቃለን፡፡ ‹‹ባትዋጋ እንኳ በል እንገፍ እንገፍ፣ የአባትህ ጋሻ ትኻኑ ይርገፍ!!!›› ‹‹Mass protests broke out in Addis Ababa following Friday prayers as a result of anger over mosque demolitions in the neighboring Shegger city. The demonstrations took place around mosques in the capital yesterday, May 23, 2023, including the Grand Anwar Mosque. Demonstrators called for an immediate stop to the demolitions as well as the rebuilding of the 19 mosques already razed during the last few weeks. Social media outcry has escalated due to the demolitions, with videos showing police officers in riot gear blocking angry protesters circulating widely››…………………..(2) 

‹‹አዲስ አበባ ላይ ትልቅ ድህነትና ችግር ያለው ሴንተር ነው፡፡ መርካቶ፣ ፒያሳ፣ ሜክሴካ፣የሚባለው ነው፡፡ ሲኤምሲ እንደዛ አይደለም፣ ለቡ እንደዛ አይደለም፣ ዋናው ችግር እዚህ ነው፡፡ዋናውን ችግር ደፍረን ብናፈርሰው ታያላችሁ በአምስት አመት ከተማውምን እንደሚመስል፡፡››ኮነሬል አብይ አህመድ ለሜ/ጀኔራሎቹ የደሃ መሬት እየነጠቀ ይሸልማል፡፡ የአዲስ አበባን የደሃ ቤቶች እያፈረሰ ፓርክና ቤተ-መንግሥት ይገነባል፡፡ ደሃ ከቆረጠ አጥፍቶ ማጥፋት የእናንተንም ቤት ማፍረስ፣ የናንተንም ሥራ ማጥፋት የደቂቃ ሰከንድ ሥራ መሆኑን እወቁት፣ የእናንተ አይፈርስም ያላችሁ ማን ነው!!! እነእንትና!!! እነእንትና የጅብ ጥላ! ከዲያስፖራ  ዶላር ላታገኝ በመለመን  ስትጣላ እድሜህን አትግፋ!!!  

የደም መሬት፡-ከደም መሬት የሚቆደሱ ጀነራል መኮንኖች አዲስ አበባን ከተማ ምርጥ አንደኛ ደረጃ ቦታዎች በገፀ-በረከትነት በኮነሬል አብይ አህመድ ተበርክቶላቸዋል፡፡ ጀነራሎቹ በታማኝነት ህዝብ በመግደል፣ ቤቶች በማፍረስና በማቃጠል፣ የህዝብን እንቢተኛነትና ህዝባዊ አመፅን በማፈን ሥርዓቱን በመጠበቃቸው የተከፈላቸው የደም ዋጋ ነው፡፡ የደም መሬቱን በሁለት መቶና ሦስት መቶ ሚሊዮን ሸጠው የደም ገንዘብ ያገኛሉ፡፡    

{1} ሜ/ጀኔራል ጥሩዬ አሰፋ፣ ኮልፌ 1000ካሜ 

{2} ሜ/ጀኔራል ከፍያለው ምዴ ንፋስ ስልክ 1000ካሜ

{3} ሜ/ጀኔራል አብዱ ከድር ንፋስ ስልክ1000ካሜ

{4} ሜ/ጀኔራል ሰለሞን ቦጋለ መኮነንን ንፋስ ስልክ 1000ካሜ

{5}ሜ/ጀኔራል ሙላቱ ጀልዱ ዋቅጂራ ንፋስ ስልክ 1000ካሜ

{6} ሜ/ጀኔራል አማረ ገብሩ ሀይሉ ንፋስ ስልክ 1000ካሜ

{7} ሜ/ጀኔራል አድማሱ አለሙ ወ/ሰንበት ንፋስ ስልክ 1000ካሜ

{8} ሜ/ጀኔራል ሙሉአለም አድማሱ ካህሱንፋስ ስልክ1000ካሜ

{9} ሜ/ጀኔራል አዳምነህ መንግሥቴ ገብሬንፋስ ስልክ1000ካሜ

{10} ሜ/ጀኔራል ኢተፋ ራጋ ሜኮ ንፋስ ስልክ 1000ካሜ

{11} ሜ/ጀኔራል ብርሃኑ ጥላሁን በርሄ ንፋስ ስልክ 1000ካሜ

{12} ሜ/ጀኔራል ታገሰ ላምባሞ ዱምቦሬ ንፋስ ስልክ 1000ካሜ

{13} ሜ/ጀኔራል ግርማ ከበበው ቱፋ ንፋስ ስልክ1000ካሜ

{14} ሜ/ጀኔራል ፍቃዱ ጸጋዬ እምሩ ቦሌ 1000ካሜ

{15} ሜ/ጀኔራልታደሰ መኩሪያ ንፋስስልክ 1000ካሜ

{16} ሜ/ጀኔራልግዛው ኡማ አብዲ ኮልፌ 1000ካሜ

{17} ሜ/ጀኔራል አለሙ አየነ ዘሩ ኮልፌ 1000ካሜ

{18} ሜ/ጀኔራል ናስር አባዲጋ አባዲኮ ኮልፌ 1000ካሜ

{19} ሜ/ጀኔራል ሙሉጌታ ቡሊ ኮልፌ1000ካሜ

{20} ሜ/ጀኔራል ተስፋዬ ወ/ማርያም ሃብቱ ኮልፌ 1000ካሜ

{21} ሜ/ጀኔራል ደምሰው ዓማኑ ፋፋ ኮልፌ1000ካሜ

{22} ሜ/ጀኔራል አለማየሁ ወልዴ ጅሎ 1000ካሜ

{23} ሜ/ጀኔራል ሰይድ ትኩዬ አበጋዝ ንፋስ ስልክ 1000ካሜ

{24} ሜ/ጀኔራል ነገሪ ቶሊና ጉደር ልደታ1000ካሜ

 {25} ሜ/ጀኔራል ሻምበል ፈረደ ዳቤ ቂርቆስ1000ካሜ

 {26} ሜ/ጀኔራል እንዳልካቸው ወ/ኪዳን ቦሌ 1000ካሜ

 {27} ሜ/ጀኔራል አብድሮ ከድር በናታ ቦሌ 1000ካሜ

 {28} ሜ/ጀኔራል አማረ ገብሩሃይሉ ቦሌ 1000ካሜ

 {29} ሜ/ጀኔራል ኩምራ ነጋሪ ንፋስ ስልክ 1000ካሜ

 {30} ሜ/ጀኔራል ተስፋዬ አያሌው አለሙ ቦሌ 1000ካሜ

 {31} ሜ/ጀኔራል አብዱ ከድር ከልዩ ቦሌ 1000ካሜ

ትዝታ በፖስታ፣ ማነሽ ባለተራ!!! 

‹‹አማራን አደህይቶ መግዛት መርሃ-ግብር!!!›› የአማራ ትግል በህይወት የመኖር የህልውና ትግል ነው፣ የመኖርና ያለመኖር አደጋ ነው ስንል  ሰኔ 23 ቀን 2012ዓ/ም፡- ሼሸመኔ

በሻሸመኔ፣ አርሲ ነገሌና፣ በዝዋይ ከተሞች፡ የህወሓት፣የኦህዴድ፣ ኦነግ ሸኔ፣ ድርጅታዊ የዘር ፍጅት ተዋናዬች በነፃና ገለልተኛ ኮሚሽን ተጣርቶ ለፍርድ ይቅረቡ!!!  የጁዋር መሃመድ የተከብቢለሁ የ86 ሰዎች ሞት፣ ንብረት ውድመትና የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ወንጀል መንፈቅ ሳይሞላው በወያኔ፣ በኦነግ፣ በኦነግ ሸኔ፣ በኦፌኮ የፖለቲካ ሴራ፣ ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ምክንያት የተደገሠው የዘር ፍጅት ሁለት መቶ ሠላሳ ዘጠኝ ሰዎች ሞት፣ ሁለት መቶ ሰዎች መቁሰል፣ ሁለት መቶ ሃምሳ መኪኖች መሰባበርና ሃያ መኪኖች መቃጠል፣ የሠላሣ አምስት ፎቆች መቃጠል፣ ብዙ ሽህ ቤቶች መቃጠል፣ መሠረቱ በዘርና በኃይሞኖት የማንነት ላይ ያነጣጠረ ሲሆን፤ ወንጀለኞቹን ለፍርድ ማቅረብ የመንግሥት ሥራ ሲሆን በአመዛኙም የመከላከያ ሠራዊቱ፣ የፖሊስ ሠራዊቱና የፀጥታና የደህንነት መስሪያ ቤቱ ሠራተኞች እንዲሁም የክልል ሹማምንቶች የኦዴፓ/ብልፅግና ፓርቲ ካድሬዎች ሃላፊነትና ተጠያቂነት  መኖር አለበት እንላለን፡፡ ዓለም አቀፍ ትብብር በኢትዮጵያ መብት ሌሎች የፖለቲካ ድርጅቶችንና ዲያስፖራውን አስተባብረው አይሲሲ እና ኤችአር 128 እንዲቀጥል በገለልተኛ ተቆማት ፍርድ እንዲሰጥ ማድረግ የጊዜው አንገብጋቢ ጥያቄ ነው እንላለን፡፡ የሻሸመኔ ውድመት ከላይ ፎቶግራፍ ያስተውሉ፡፡

የህወሓት፣የኦነግ ቄሮ፣ ኦነግ ሸኔ፣ ኦፌኮ ቄሮ  ድርጅታዊ ሽብርተኛነት የዘርና የሃይማኖት ፍጅት ተዋናዬች በነፃና ገለልተኛ ኮሚሽን ተጣርቶ ለፍርድ ቀርበው በግፍ ለተገደሉ ሞቶች ፍርድ እንዲሰጥ ህዝብ ለመጨረሻ ጊዜ ይጠይቃል፡፡ በተመሳሳይ በኦሮሚያ ክልል  ለደረሱ የኢንቨስትመንት ውድመቶች የፌዴራልና የኦሮሚያ ክልል መንግሥትና እነዚህ ድርጅቶች ተጣርቶ ወንጀለኛ  ከሆኑ ንብረታቸው ተሸጦ ካሳ እንዲሆንና የማገገሚያ ክፍያ እንዲሠጣቸው ያስፈልጋል፡፡ ለተጎጂ ድርጅቶች ከሚደረገው የገንዘብ ድጋፍ በተጨማሪ የተለያዩ እቃዎችን ከቀረጥ ነጻ በሆነ መንገድ እንዲያስገቡ በማድረግ ዳግም ኢንቨስት እንዲያደርጉ ማድረግ ያሻል፡፡ የአትሌት ኃይሌ ገብረሥላሤ በዘዋይና ሻሸመኔ የገነባው ሦስት ኮከብ ሆቴል  እንደወደመበትና  የጠፋው ንብረት 300 መቶ ሚሊዮን ብር እንደሚገመትና 400 ሠራተኞች እንደነበሩት ገልፆል፡፡  በጅማ የአቶ ፀሐይ 100 ሚሊዮን ብር የገነቡት ሆቴል እንደወደመባቸውና 400 ሠራተኞች እንደነበሮቸው ገልፀዋል፡፡ 

‹‹አማራን አደህይቶ መግዛት መርሃ-ግብር!!!››ፊንፊኔ፣ቢሸፉቱ፣አዳማ፣ ሻሸመኔ፣ኦሮሙማ በሰማይ ሲያይሽ ዋለ! 

‹‹በሚፈርስ ከተማ ……….ነጋሪት ቢጎሰም………….አይሰማ!!!››

ምንጭ

  1. Ethiopia – Situation Report, 1 Mar 2024

(2) Mass protests erupt over mosque demolitions

By Staff Reporter

‹‹የማን ቤት ፈርሶ፣ የማን ሊበጅ…..››

Posted by admin | March 27, 2024

‹‹የኦሮሙማን ጠቅላይ ጦር ሠፈር አውድም!!! የደም መሬት! Bombard the Orommuma Headquarter!››

( ክፍል አንድ)  

ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY)

‹‹የኦሮሙማን ጠቅላይ ጦር ሠፈር አውድም!!! Bombard the Orommuma Headquarter!!!››

‹‹የማን ቤት ፈርሶ፣ የማን ሊበጅ

የአውሬ መፈንጫ፣ ይሆናል እንጅ››

የደም መሬት፡– የአማራ ፋኖ  በኦነሬል አብይ አህመድ የኦህዴድ ብልፅግና የስድስት አመት የግፍ አገዛዝ የመሬት ቅርምት መሠረት በአዲስ አበባ ከተማ የተዘረፈ የህዝብ የመሬት ኃብት

(1) በታከለ ኡማ አትላስ አካባቢ የተሠራ ግዙፍ ህንፃ፣

(2) አዳነች አቤቤ በቤተሰቦቾ ስም አጥራ ያስቀመጠችው ትልቅ መሬት

(3) ግሩም ጫላ የሚዲያ ዋና መስሪያቤት ብሔራዊ ትያትር አካባቢ የሚሠራ ታጥሮ  የተቀመጠ ቁልፍ ቦታ

(4) ሽመልስ አብዲሣ ከወንድሞቹ ጋርታጥሮ የተቀመጠ ሰፍ ቦታ

(5) የኮነሬል አብይ የሥርዓቱ ጀነራሎች የተሸለሙት የደም መሬት በአራብሳ፣ ኮልፌ፣ አያት፣ ቦሌ፣ ንፋስ ስልክ ወዘተ የተሰጣቸው ከአንድ ሽህ አምስት መቶ እስከ ሦስት ሽህ አምስት ሜትር ካሬ ቦታዎች በአማራ ፋኖ አዲስ ስር ነቀል ለውጥ በህዝብ ኃብትነት ወደ መሬት ባንክ ገቢ ይደረጋል፡፡ ይህን መሬት የሚሸጥና የሚገዛ ተጠያቂ እንደሚሆን መግለጫ ተሰጥቶል፡፡  በኮነሬል አብይ የኦሮሙማ ሥርዓት በአዲስ አበባ ከተማ በፈረሰው የደሃ መሬት ላይ መሬቱን ገዝቶ የገነባ ባለጊዜ ሁሉ ለፍርድ ይቀርባል፣ ፍትህና ርትህ ዳግም በሃገሪቱ ያብባል፡፡ ማንም ሰው ከህግ በላይ መሆን አይችልም፡፡ ፒያሳና አራት ኪሎን አፍርሶ፣መሬቱን መዝረፍና መቀራመት አይቻልም፡፡ በኢትዮጵያ ምድር የህግ ሉዓላዊነት ይሰፍናል!!! 

• • •

{1} ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለልቻ፣ ቦሌ አትላስ አካባቢ ሁለት ቦታ /ቱርክ ግቢ ውስጥ 1500ካሜና 2000ካሜ 

{2} ጀነራል አበባው ታደሰ አስረስ ቦሌ 2000ካሜ    

{3} ጀነራል ጌታቸው ጉዲና ሰልባና፣ ንፋስ ስልክ 2000ከሜ

{4} ጀነራል ሀሰን ኢብራሂም ሙሳ፣ ንፋስ ስልክ 2000ከሜ 

{5} ጀነራል ባጫ ደበሌ ቡታ፣ ኮልፌ 2000 ካሜ 

{6} ሌ/ጀኔራል ሹማ አብደታ ሃካ፣ ቦሌ 1500 ካሜ    

{7} ሌ/ጀኔራል አለምሸት ደግፌ ባልቻ፣ ቂርቆስ 1500ካሜ 

{8} ሌ/ጀኔራል ይመር መኮንን፣ ኮልፌ 1500 ካሜ     

{9} ሌ/ጀኔራል አስራት ዴኔሮ፣ ንፋስስልክ 1500ካሜ

{10} ሌ/ጀኔራል ሰለሞን ኢተፋ ሰሙ፣ ንፋስስልክ 1500ካሜ       

  {11} ሌ/ጀኔራል ደስታ አብቾ፣ ቂርቆስ 1500 ካሜ

{12} ሌ/ጀኔራል ይልማ መርዳሳ ኞጵ፣ ቦሌ 1500 ካሜ 

{13} ሌ/ጀኔራል ጥጋቡ ይልማ ወንድም ሁነኝ ንፋስስልክ 1000ካሜ

{14} ሌ/ጀኔራል መሰለ መሠረት ተገኝ፣ ንፋስስልክ 1500ካሜ  

{15} ሌ/ጀኔራል ደሳለኝ ተሸመ አብተው፣ ኮልፌ 1500ሜካ

{16} ሌ/ጀኔራል አጫሉ ሸለመ መርጋ፣ ኮልፌ 1500 ሜካ      

{17} ሌ/ጀኔራል መሃመድ ተሰማ ገረመው፣ ቦሌ 1500 ሜካ 

{18} ሌ/ጀኔራል ዘውዱ በላይ ማለፍያ፣ ኮልፌ 1500 ሜካ     

{19} ሌ/ጀኔራል በላይ ስዩም አከለ፣ ኮልፌ 1500ሜካ

{20} ሌ/ጀኔራል ብርሃኑ በቀለ በዳዳ፣ ንፋስስልክ 2000ካሜ   

  {21} ሌ/ጀኔራል አሰፋ ቸኮል እንዳለው፣ ቦሌ 1500ካሜ

{22} ሌ/ጀኔራል አብዱራሃማን እስማኤል አሎ፣ ንፋስስልክ 1500ካሜ

የአማራ ህዝብ ከበባና አፈና ከተቀረው ዓለም “The Amhara people are under siege” 

የኮነሬል አብይ አህመድ ኦህዴድ ብልፅግና የግፍ አገዛዝ ባወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ፣ የኮማንድ ፖስቱ ሠራዊት የአማራ ክልል የትራንስፖርት አገልግሎት በማገድ  መንገዶችን ሁሉ በመዝጋት blockading the road  የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትና የሸቀጣ ሸቀጦች ግብይትን በማስተጎጎል አግደዋል፡፡ በሁለተኛ ጊዜ የአማራ ክልል ላይ በተጣለው ‹‹የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ››  የኮማንድ ፖስቱ ‹‹ኮሬ ነጌኛ›› ገዳይ ቡድን የአማራ ህዝብን በከበባ ሰንጎና አፍኖ የመግደል  ዘመቻ ህዝቡ እንዲቸገር በማድረግ  ላይ ይገኛል፡፡ በአማራ ክልል የህክምና አገልግሎት እንዲቆረጥ በመድረግ የታመሙ ሰዎች ህክምና እንዳያገኙና ወደ ከፍተኛ ሆስፒታሎች ወደ አዲስ አበባ ከተማ ወይም ወደ ደሴ ከተማ እንዳይጎጎዙ የትራንስፖርት እገዳ በመጣል፣ መንገዶቹን በመዝጋት ኮማንድ ፖስቱ አውጆል፣ ስለዚህ ለበሽተኛች የሚሆን መድኃኒት እንዳይገባላቸው በማድረግ ህመምተኞች እንዲሞቱ ተፈርዶባቸዋል፡፡ ኮነሬል አብይ አገዛዝ ዘመን የዜጎች የመዘዋወር መብትና ነፃነት ተጥሶል፡፡ ከአማራ ክልል ደሴ፣ ደብረ ብርሃን ወደ አዲስ አበባ መግባት ታግዶል፡፡ የአማራ ህዝብ ለህክምና፣ ለትምህርት፣ ለሥራ፣ ለንግድ ከጎጃም ወደ አዲስ አበባ መግባት ተከልክሎል፡፡ የትግራይ ተጋሩዎች ወደ አዲስ አበባ በአይሮፕላን እንዳይገቡ ታግደዋል፡፡ የጎሙ ተወላጆች ከአዲስ አበባ ወደ አርባ ምንጭ በጉልበት ተጭነው ተወስደዎል፡፡

‹‹የኦሮሞ ህዝብ ከቀየው አዲስ አበባ መግፋትና ማሳደድ አክትሞለታል›› ሽመልስ አብዲሳ

የአዲስ አበባ የቤትና ህንፃ ፈረሳ፡- በተለይም እድሜ ጠገብ የሃገሪቱ ቅርስ የነበሩ ቤቶችን ህዝብን ሳያማክሩ አፍርሰውታል፡፡ መርካቶ፣ ፒያሳ፣ አራት ኪሎ፣ ሜክሲኮ፣ ሠንጋ ተራ፣ ካዛንችስ፣ ሾላ፣ ብሔራዊ ትያትር፣ ለጋህር፣ ቄራ፣ ቦሌ፣ መገናኛ ወዘተ  እልቆ መሳፍርት ቤቶችና ህንፃዎች ፈርሰዋል፡፡ ፒያሳ አካባቢ የአራዳ ህንፃዎችና እንዲሁም እየሩሳሌም መታሰቢያ ህንፃ ያለ አንዳች ምክንያት አፈረሱት፡፡ ቴድሮስ አደባባይ ከፍ ብሎ የሚገኘው አንበሳ መድኃኒት ቤትና በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ሲኒማ ቤት ‹‹ሴጣን ቤት›› አፈረሱት፣ ብሔራዊ ትያትር አካባቢ መከላከያ ሚኒስትር ጎን ኢትዮጵያ ሆቴል አጠገብ የነበረውን ህንፃ አንበሳ ሻይ ቤት አፈረሱት፡፡ ለገሃር የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ህንጻ ወዘተ ይገኙበታል፡፡ 

‹‹በኮሪደር ልማት ስም የሚደረገው ነባር መንደሮችን እያፈረሱ በአዲስ ግንባታዎች የመተካት እንቅስቃሴ፣ የአዲስ አበባን አሻራ ሊያጠፋ እንደሚችል እናት ፓርቲ አስታወቀ፡፡ በልማት ስም የቀደመ ታሪክንና የቀደመው ትውልድን አሻራ የማጥፋት ዘመቻ እየተካሄደ ነው ሲልም፣ ፓርቲው ዓርብ መጋቢት 13 ቀን 2016 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡ ፒያሳን ጨምሮ በተለያዩ የከተማዋ ነባር ሠፈሮች፣ ነባር ሕንፃዎችና ቤቶች መፍረሳቸው፣ ከታሪክ አንፃር ብቻ ሳይሆን ዘርፈ ብዙ ጉዳት እንዳለው በመግለጫው አትቷል፡፡ ‹‹አዲስ አበባን እንደ ስሟ አዲስ እናደርጋታለን›› በሚል የአዲስ አበባ ከተማ መገለጫ የሆኑ አሻራዎች መውደማቸው ጥፋት መሆኑን ገልጿል፡፡ ከ1900ዎቹ ጀምሮ ተገነቡ የሚላቸው (1) የአበበች ጎበና መኖሪያ፣ (2) የቢትወደድ ኃይለ ጊዮርጊስ አግደው መኖሪያ፣ (3) የብሪቲሽ ባይብል ሶሳይቲ፣ (4) የመሐመድ ዓሊ መኖሪያ፣ (5) የሙሴ ሚናስ ኬርቤኪያ መኖሪያ፣ (6) የማቲግ ኬቮርኮፍ መኖሪያ፣ (7) የአህመድ ሳላህ (ሻሺብ ሀይሴት) መኖሪያ፣ (8) የአልፍሬድ ኢልግ መኖሪያ፣ (9) የአርቲን ኢቫኪያን መኖሪያ፣ (10) የአጋፋሪ ከልሌ መኖሪያ፣ (11) የጳውሎስ ኮርዳስ መኖሪያና ሌሎችም ታሪካዊ ኪነ ሕንፃዎች ለውድመት ተዳርገዋል ሲል በስም ዘርዝሯል፡፡ የኮሪደር ልማቱ እነዚህን ታሪካዊ የከተማ አካባቢዎች በቅርስነት በመከለል ለከተማው ማስገኘት የሚቻል ከፍተኛ የቱሪዝም ገቢን እንደሚያሳጣ፣ ይህን መሰሉ በልማት ስም የሚደረግ ነባር መንደሮችን እያፈረሱ በአዳዲስ ግንባታዎች የመተካት ሥራ፣ ታሪክ አልባ ከተማን ሊያሳቅፈን ይችላል ሲል እናት ፓርቲ ሥጋቱን በመግለጫው ገልጿል፡፡››

‹‹የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተተኪ መሬት ሳይሰጠው 980 የሚጠጉ ቤቶች እንዳፈረሱበት ተገለጸ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 18ኛ መደበኛ ስብሰባውን ማክሰኞ መጋቢት 9 ቀን 2016 ሲያደርግ አቶ ፈይድ ሸራብ የተባሉ የምክር ቤት አባል እንደገለጹት፣ የኮርፖሬሽኑ ንብረት የነበሩትን ቤቶች የከተማ አስተዳደሩ ካፈረሰ በኋላ፣ ተጨማሪ ለመገንባት የሚያስችል ተተኪ መሬት አለመሰጠቱን ገልጸዋል፡፡››

የሸገር ከተማ ፕሮጀክት፡ የኮነሬል አብይ የኦሮሙማ የእጅ አዙር አገዛዝ፣  የአዲስ አበባ ከተማ ላይ ተቆርሷ የተሠጠ የሸገር ከተማ 1600 (አንድ ሽህ ስድስት መቶ) ስኩየር ኪሎሜትር ወይም 1600 000 000 (አንድ ቢሊዮን ስድስት መቶ ሚሊዮን) ካሬ ሜትር ቦታ  ህገ–መንግሥቱን በጣሰ መንገድ ተዘርፎል፣ ህዝብ ያላማከረና 600000 (ስድስት መቶ ሽህ) ሰዎችን በግፍ ያፈናቀለ የኦሮሙማ አገዛዝ ያለአንዳች ማስተር ፕላን ጥናት በኦህዴድ ብልጽግና ዘረኛና ተረኛ የኦሮሙማ ሥርዓት የከተማ ህዝብ ንቅለ ተከላ የተከናወነበት ዘመን ነው፡፡ ማንነት ተኮር በአማራነታቸው ምክንያት የተፈላቀሉ ዜጎች ቤትና ንብረት በኮሬ ነጌኛ ሽመልስ አብዲሳ ቀጭን ትእዛዝ የፈረሱ ቤቶች ላይ የተገነቡት ህንፃዎች የፍርድ ቀን ሲመጣ የመሬታቸውን ዋጋ ከነወለዱ ከተለዋጭ ቦታ ጭምር እንደሚካሱ ምንም ጥርጥር የለንም፡፡ እነ ኮነሬል አብይ አህመድ፣ ሽመልስ አብዲሳ፣ አዳነች አቤቤ ኢትትዮጵያ ውስጥ ለፍርድ ይቀርባሉ፡፡ ዘረኛ አፍራሾች ገንቢዎች ሊሆኑ አይችሉም!!! ሰው ሰው ያልሸተተ ልማት ለጥፋት እንዲሉ በፋሽስቱ ሽመልስ አብዲሳ በኦህዴድ ብልፅግና የተገነቡ ሁሉ የህዝብ ኃብት ይሆናሉ!!! 

(1) የኦሮሞ ሥነ–ጥበብና ማሠልጠኛ ማዕከል፣ (2) የኦሮሞ ባህላዊ ምግብ ማዕከል፣ (3)ኦሮሚያ ባህላዊ ግብይት ማዕከል፣ (4) ኦሮሚያ ባህላዊ እቃዎች፣ (5) ስንቄ ባንክ፣ (5) ጋዲሳፋ ህንፃ (ጎኖፋ ኦሮሚያ)፣ (6) የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የፕሬዜዳንት ቢሮ፣  (7) ኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ህንፃ፣ (8) የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ህንፃ፣ (9) ኦቢኤን ሚዲያ ኮምፕሌክስ ህንፃ፣ (10) ኢንትሮዳክሽን ኦሮሚያ ህንፃ፣ (11) ልዩ ልዩ መንግሥታዊ ሚዲያና ኢንተርፕራይዝ ህንፃዎች ይገኙበታል፡፡ ከኦቦ ሽመልስ አብዲሳ በይፋ ማህበራዊ ገፃቸው ካሰፈሩት የተወሰደ፡፡ Among these are the projects: የOromo Arts Training Center, Oromo Cultural Food Center, Oromia Cultural Marketing Center, Oromiya Cultural Materials, Sinqe Bank, Gaddisafa Building (Gonofa Oromia), Office of the President of Oromia Regional State, Oromia Police Commission, Oromia General Court, OBN Midea Complex, Introduction of Oromia. Different government media and enterprises

ለኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ኃይል፡

ለኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ኃይል ፡- የህህብ መከታና ኃሌንታ የሆነው ሠራዊት ከህዝብ ጎን መቆም አለበት፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብ ግብር ከፍሎ ያስተማረህ፣ ያሠለጠነህና ደሞዝ የሚቆርጥልህ የሃገር ድንበር እንድትጠብቅ የገባህውን ቃል-ኪዳን መርሳት የለብህም፡፡ አንድ ሃሙስ የቀረው የኮነሬል አብይ አህድ መንግሥት  የኦህዴድ ብልጽግናን የኦሮሙማ ሥርዓትን ለመዘርጋትና ሃገሪቱን ወደ  አስራስደተኛው  ክፍለዘመን  ለመመለስ አቅዶል፡፡ ዴሞክራሲን በገዳ ሥርዓት ለመተካት፣ የሌላ  ኃይሞኖተኞችን  እምነት ተከታዩን ሁሉ በዋቄ ፈታ እምነት ለማጥመቅ፣ የኦሮሙማ መንግሥት ለማቆም ኢትዮጵያን የማፈራረስ እቅድ ነድፎ በመፈፀም ላይ ይገኛል፡፡ የኢትዮጵያ ወታደር ይሄን ለማስፈፀም ቃል ኪዳን አልገባም፡፡ ስለዚህ ከጭቁኑ ሰፊ ህዝብ ጋር በማድረግ አፈሙዝህን በኢህዴድ ብልጽግና ላይ በማዞር የአማራ ፋኖን በመቀላቀል በሚመሠረተው የሽግግር መንግሥት ተዋናይ በመሆን ጭቁኑን ወታደር በመወከል ተሳታፊ መሆን ታሪክ የጣለችብህ አደራ ነው፡፡ ለሃገሪቱ ህዝብ በገባው ቃል- ኪዳን መሠረት የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ኃይል የብሔር ወገንተኛነት የለውም፣ የኃይማኖት ወገንተኛነት የለውም፣ የፖለቲካ ወገንተኛነት የለውም፡፡ የሠራዊቱ ጀነራል መኮንኖች የአዲስ አበባን የደም መሬት ከደሃው ህዝብ ላይ በመዝረፍ ላይ ይገኛሉ፡፡ ጀነራል መኮንኖቹ የኮነሬል አብይ ብልፅግና መንግሥት ፓርቲ ተመልምለው ጥቅማቸውን በማግበስበስ ላይ ይገኛሉ፣ መቶና ሁለት መቶ ሚሊዮን ብር የሚሸጥ መሬት ተሸልመዋል፣ ሁለትና ሦስት ቪ8 መኪኖች ተሰጥቶዋል፣ የኪራይ ቤት ተሰጥቶቸዋል፣ ከፍተኛ ደሞዝ ይከፈላቸዋል፡፡ ጀነራል መኮንኖቹ ሠራዊቱን ለማያባራ ጦርነት ውስጥ ከተውታል በትግራይ ክልል የሁለት አመታት ጦርነትና በአማራ  ክልል አንድ አመት ሊሞላ ወራቶች የቀሩት ጦርነት ጨቁኑን ወታደር ከህዝብ ጋር በማዋጋት ላይ ይገኛሉ፡፡ ጭቁኑ ወታደር የህዝብ ልጅ ነውና ከህዝባዊ ትግሉ ጋር በመቀላቀል ከአማራ ፋኖ ጋር ማበር ለቀጣዩ ህይወታችሁ በሠራዊቱ ውስጥ ለመቀጠል ዋስትና ጣገኛላችሁ፡፡  የኮነሬል አብይና ሽመልስ አብዲሳ ፋሽታዊ ሥርዓተ በኦሮሞ ህዝብ ስም በመሬት ዘረፋ፣ በወርቅ ዘረፋ፣ በዶላር ዘረፋ ላይ ይገኛሉ፣ ሃገር ዘርፈው ለመኮብለል አቅደዋል፡፡ የአብይ መንግሥት አክትሞለታል፣ የኦሮሞን ህዝብ እንዲጠላ ለማድረግ አንዴ ከአማራው፣ አንዴ ከትግራዋይ፣ አንዴ ከደቡብ ህዝብ ወዘተ ሲያጋጨው ስድስት ዓመታት ተቆጥሮል፡፡  የኦሮሞ ህዝብ፣የኦሮሞ ቄሮ፣ ከአማራ ወንድሞችህ ጋር በጋራ በመታገል በትረ መንግሥቱን ለመጨበጥ ታገል፡፡ በስምህ የሚምለውንና የሚገዘተውን የኮነሬል አብይ መንግስት አስወግድ፣ ከአማራ ፋኖ ጋር አብር፡፡  የትግራይ ህዝብ ወያኔን አስወግደህ ከኢትዮጵያ ህዝብ ትግል ጋር ተቀላቀል፣ የወያኔን የግፍ አገዛዝ በህዝባዊ አመጽ አስወግድ፡፡  

የታሠሩት የፖለቲካ እስረኞች ይፈቱ!!!

የቤት ማፍረስ ዘመቸው ይቁም!!