April 1, 2024 – DW Amharic

በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ እና በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞኖች በየወቅቱ የሚነሱ ግጭቶች ከአስተዳደር ቁርጠኝነት ማነስና ከአመራር ክፍተቶች የሚፈጠሩ እንደሆኑ የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታውቋል። ሰሞኑን በአካባቢው የተፈጠረውን የፀጥታ ችግር ለመፍታት በግጭቶቹ መንስኤዎች ላይ ከሁለቱም ዞኖች ጋር ውይይቶ እየተካሄዱ ነው ተብሏል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ