የአዲስ አበባ እምብርት ፒያሳ፦ መንግሥት ከተማዪቱን ለማዘመን ባለው ርምጃ ፈርሳለች። በእቴጌ ጣይቱ አስተውሎትና በዳግማዊ አጤ ምንሊክ ፈቃድ አዲስ አበባ በ1879 የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ሆና ተቆረቆረች። የከተማዪቱ ቀዳሚና ዘመናዊ አካል የነበረችው ፒያሳ ዘንድሮ ከ1 ክፍለ ዘመን በኋላ በትዝታ ማኅደር ውስጥ ብቻ በነበር ቀርታለች፦ ሳምንታዊ ውይይት።…