April 2, 2024 – DW Amharic 

የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የኮንክሪት ሙሌት ሥራ ማጠናቀቂያ ዋዜማ ላይ መድረሱ ተገለጸ። ይህንኑ ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ፣ የህዳሴው ግድብ የመሠረት ድንጊይ የተጣለበት 13 ዓመትን ምክንያት በማድረግ በተካሄደ ውይይት ላይ ይፋ ያደረጉት አምባሳደር ስለሺ በቀለ ናቸው።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ