
· ዶክተር አብይን እጠይቃለሁ! መጠየቅ ግዴታቸው ነው! የመጠየቅ/የመቃወም እንጅ የመደገፍ ግዴታ የለብኝም!
~አንዳንዶቹ የአባይ ደጋፊዎች በቃል ደረጃ የሚነገሩትን ሰምተው፣ በተግባር የሚፈፀምን በደል እንዳይነገር/እንዳይጠየቅ ሁሉ የሚፈልጉ ናቸው።
እኔ እጠይቃለሁ! መጠየቅ ግዴታዬ ነው! የመደገፍ ግዴታ የለብኝ! የተከመረን የህዝብ ጥያቄ ዝም ብሎ የገዥን መልካምነት ብቻ ማስተጋባት ወረት ይሆናል! ነውም!