April 3, 2024 – DW Amharic 

በቱርክ አካባቢያዊ ምርጫ ኢክረም ኤማሞግሉ የሚመሩት ተቃዋሚ ፓርቲ በትልልቆቹ የኢስታንቡል እና አንካራ ከተሞች አሸንፏል። ውጤቱ ለፕሬዝደንት ረቺብ ጠይብ ኤርዶኻን እና ፓርቲያቸው ትልቅ ሽንፈት ነው። ኤርዶኻን በተወለዱባት እና በከንቲባነት በመሯት ኢስታንቡል ፓርቲያቸው እንዲያሸንፍ የምርጫ ዘመቻውን መርተው የነበረ ቢሆንም ሳይሳካላቸው ቀርቷል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ