April 3, 2024 – DW Amharic 

በ1920ዎቹ ዓ,ም በተጀመረው የዘረመል ማእከሎችን የማደራጀት እሳቤ ኢትዮጵያ በዓለም ካሉ ስምንት ማዕከሎች አንዷ መሆኗን መረጃዎች ያመለክታሉ። በተለይም በእህል ዓይነቶች ብዛትና አንዳንዶቹም በኢትዮጵያ ብቻ መገኘታቸው በብዝኀ ሕይወት ሀብት ከፍተኛው ስፍራ ላይ እንዳስቀመጣትም ይገልጻሉ። ሆኖም በምድራችን የብዝሀ ሕይወት ስብጥር መመናመኑ ይገለጻል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ