April 3, 2024 – DW Amharic 

የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅ ዛሬ መጋቢት 24 ቀን 2016 ዓ. ም በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፀደቀ። መንግሥት አዋጁ ግልጽነት፣ ተጠያቂነት ፣ ወጥነት እና ተገማችነት ያለው እንዲሁም የአከራይ እና ተከራይን መብት ሚዛናዊዊ በሆነ መልኩ ለማስተዳደርና ዘርፉን በሕግ ለመምራት በሚል ማርቀቁን አስታውቋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ