April 3, 2024 – Addis Admas

ጠ/ሚኒስትሩ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ሰብሰብ ብለው እንዲታገሉ ጥሪ አቀረቡ”60 ፓርቲዎች ሆናችሁ ልንደግፋችሁ ይቸግረናል“ለሁለት ወር ግድም ከተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት ያደረጉት ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ፤ ባለፈው ሰኞ መጋቢት 23 ቀን 2016 ዓ.ም በመቶዎች ከሚቆጠሩ የተፎካካሪ ፓርቲዎች አመራሮች  ጋር በተለያዩ አገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ የፓርቲ አመራሮቹ በውይይቱ ላይ ለጠ/…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ