April 4, 2024 – DW Amharic 

የመጀመሪያውን የሙዓለ-ንዋይ አማካሪነት ፈቃድ የተረከበው ዴሎይት በኢትዮጵያ ገበያ ተስፋ ሰንቋል። ከኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ 900 ሚሊዮን ብር ዋጋ ካላቸው አክሲዮኖች ከአስር በላይ የግል ባንኮች እና የመድን ድርጅቶች ድርሻ ገዝተዋል። በምሥረታ ላይ የሚገኘው ሴኪዩሪቲስ ኤክስቼንጅ በቀድሞው የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ሕንጻ ላይ ገበያ ያቆማል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ