April 4, 2024 – DW Amharic 

የድርድሩ መክሸፍ ኢትዮጵያ የገጠማትን የኤኮኖሚ ችግር ለማቃለል ይረዳል የተባለዉን ብድር ከማዘግየቱ በተጨማሪ «የፓሪስ ክለብ» የተባለዉ የአበዳሪ መንግሥታት ስብስብ የሰጣትን ዕዳ የመክፈያ እፎይታ ሊያቋርጠዉ ይችላል የሚል ሥጋት አሳድሯል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ