April 4, 2024 – DW Amharic 

ጅቡቲ ላይ ዝናብ በመዝነቡ ኢትዮጵያ ውስጥ የነዳጅ እጥረት መከሰቱን የሚገልፀው ምክንያት ኢትዮጵያ በጅቡቲ ላይ ምን ያህል ጥገኛ መሆኗን በግልጽ የሚያመለክት ብሎም ሀገሪቱ እንቅስቃሴዋ ምን ያህል በየብስ ማጓጓዣ ላይ የተመሠረተ ኢኮኖሚ ያላት መሆኑን ያመለክታል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ