የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን ድርጅት ኔቶ የተመሠረተበትን 75ኛ ዓመት አባል ሃገራት በተገኙበት ብራስልስ ቤልጂየም ላይ ዛሬ ተከበረ። አባል ሃገራቱ በተሰባሰቡበት በዋናነት የወቅቱ ስጋት ባሉት የሩሲያ ዩክሬን ጦርነት ተነጋግረዋል።…