April 5, 2024 – DW Amharic

ግጭትና የጸጥታ ስጋት ባልተለየው የኦሮሚያ የክልል፤ የክልሉ መንግሥት የ30 ዓመታት ጉዞን የሚያሳይ ያለውን የሦስት ቀናት አውደ ርዕይ ከትናንት ጀምሮ እያካሄደ ነው። የክልሉ መንግሥት ኮሚዩኒኬሽን አስተናብሮታል በተባለው በዚህ አውደ ርዕይ ላይ የክልሉ መንግሥት ሁሉም መዋቅሮች እንደየ ዘርፋቸው አሳክተናል ያሉትን ሥራዎቻቸውን ይዘው ቀርበዋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ