April 6, 2024 – DW Amharic 

የፕሮጀክት ጽህፈት ቤቱን መረጃ መሰረት በማድረግ ምክትል ዋና ዳይሬክተሯ እንደገለፁት ለግድቡ ግንባታ እስካሁን 193 ቢሊዮን ብር ወጪ ሆኗል፣ የግድቡ አፈፃፀም 95.8 ከመቶ መድረሱን የተናገሩት ወ/ሮ ፍቅርተ አንዳንድ ሚዲያዎች የግድቡ አጠቃላይ ግንባታ 99.8 ከመቶ ደርሷል ብለው የሚዘግቡት ስህተት ነው ብለዋል፡፡…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ