April 6, 2024 – DW Amharic

ተከሳሾቹ ከሳምንት በፊት እሥር ቤት ውስጥ ሆነው በፃፉት ደብዳቤ “ማንነትን መሠረት ያደረገ ስድብ፣ ዘለፋ ፣ ማስፈራራት፣ ዛቻ ፣ ድብደባ እና ዝርፊያ” እንደተፈፀመባቸው ገልፀው ነበር። በዛሬው ችሎት ላይም አቶ ክርስትያን ታደለ ደረሰብኝ ያሉትን የመብት ጥሰት ለፍርድ ቤቱ መግለጻቸውን ጠበቃ ሰለሞን ገዛኸኝ በስልክ ነግረውናል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ