ለዩኒቨርሲቲው በተደጋጋሚ ቅሬታ ማቅረባቸው፥ ከዩኒቨርሲቲው ምላሽ ባለማግኘታቸው ደግሞ ቅሬታቻው ለማሰማት ሰልፍ መውጣታቸው ይገልፃሉ። ተማሪዎቹ ዛሬ ሰላማዊ ሰልፍ እያደረጉ ወደ የከተማው ማህል ክፍል ጉዞ ላይ በነበሩበት ወቅት ጥይት በመተኮስ፣ በድብደባ እና አፈሳ ፖሊስ ሰልፉን በሐይል መበተኑ ገልፀዋል።…