April 7, 2024 – DW Amharic 

ዛሬ የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ ፊቼ ጫምበላላ በዓል ዛሬ በሀዋሳ ከተማ በጉዱማሌ መሰብሰቢያ ሥፍራ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል ፡፡ በበዓሉ ላይ በሀዋሳ ከተማ እና ከሲዳማ ክልል የተለያዩ ወረዳዎች የመጡ በሺህዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎች ታድመዋል ፡፡…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ