መንግስታዊው የፖሊሲ ባንክ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በጊዜያዊት ብድር መልቀቅ ማቆሙን ዋዜማ ከምንጮቿ ሰምታለች ። ንግድ ባንኩ ብድር ለማግኘት የተለያዩ ሂደቶችን አልፈው ፤ ብድሩ ተፈቅዶላቸው የመልቀቅ ሂደት ላይ ያሉትም እንዲቆም ነው ያዘዘው ። ባንኩ ይህን ትእዛዝ ያስተላለፈው ረቡዕ መጋቢት 25 ቀን 2016 ዓ/ም መሆኑንም ሰምተናል ።
ዝርዝሩ እነሆ- https://tinyurl.com/39dw5j8k