April 9, 2024 – DW Amharic 

በደለል እና በፕላስቲክ ቆሻሻ ብክለት ሥጋት ላይ የወደቀውን የሀዋሳ ሀይቅ ለመታደግ ማህበረሰብ አቀፍ ዘመቻ እያካሄደ እንደሚገኝ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የአካባቢ ጥበቃ መምሪያ አስታወቀ። በሀይቁ ዙሪያ የሚገኙ የጎርፍ መግቢያዎች ልኬት መካሄዱን የጠቀሱት የመምሪያው ባለሙያ ውጤቱ ህልውናውን ለመጠበቅ አንቂ ሆኖ እንዳገኙት ለዶቼ ቬለ ተናግረዋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ