April 10, 2024 – DW Amharic 

ከዓለም ሕዝብ ቁጥር ከግማሽ በላይ የሚሆነው መሠረታዊ የጤና አገልግሎት ማግኘት አለመቻሉን የዓለም የጤና ድርጅት ይፋ አድርጓል። ባሳለፍነው ሳምንት እሑድ በመላው ዓለም የታሰበውን የዓለም የጤና ቀን መነሻ በማድረግ በአካባቢያችሁ አገልግሎቱ እንዴት ነው? ያልናቸው ወገኖች የመድኃኒት አቅርቦት ዋነኛው ችግር መሆኑን ይገልጻሉ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ