በሐረር ፣ ሚዛን አማን እና ነገሌ ቦረና አካባቢ የሚኖሩ የሠራዊቱ አባላት ቤተሠቦች እንዳሉት፤ ቤተሰቤቻቸው “በጦርነቱ ሞተዋል” ተብለው በመንግሥት መርዶ ተነግሯቸው ነበር። ይሁንና ይህ ከሆነ በኋላ በቀይ መስቀል በኩል ከወታደር ቤተሰቦቻቸው ጋር በስልክ እንደተገናኙና አሁንም አልፍ አልፎ ስልክ እንደሚደውሉላቸው የወታደሮቹ ቤተሰቦች ተናግረዋል።…