የአውሮፓ ፓርላማ የህብረቱን የስደተኞች እና የጥገኝነት ደንቦችን የሚያጠናክር ማሻሻያ ትናንት አፅድቋል።አዲሱ ሕግ የጥገኝነት ሂደትን ለማፋጠን እና መደበኛ ያልሆኑ ስደተኞች ደግሞ ወደ አገራቸው የሚመለሱበትን ሁኔታ ለማፋጠን ያለመ ሲሆን፤በጎርጎሪያኑ 2026 ተፈጻሚ ይሆናል። አዲሱ ህግ ምን አካቷል?የአውሮፓ መሪዎችስ ምን ምላሽ እየሰጡ ነው?…