የኢትዮጵያ መንግስት አገራዊ የአደጋ መከላከል ፖሊሲውን ለማሻሻል እያደረገ ያለው ጥረት አበረታች መሆኑን የተጠቆመው የማማክርቱ መግለጫ፣ በየደርጃው የማስፈጸም አቅምን ማጠናከርና ውጤታማ የተጠያቂነት ሥርዓት መዘጋት ያለውን ፋይዳ አስረድቷል። ድርቅን በብቃት ለመቆጣጠርና ረኃብን ለመከላከል፣ ሰላምና መረጋጋት ያለውን ጠቀሜታም አመልክቷል።…