የሕይወት እና የአካል ደህንነት መብቶች ላይ የሚፈጸሙ ጥሰቶች በአስቸኳይ እንዲቆሙ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ ( ኢሰመጉ ) ጠየቀ። የመብት ድርጅቱ “የፌደራል መንግሥት በተለያዩ ቦታዎች ላይ በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች እና በታጠቁ ኃይሎች እየተፈፀሙ ያሉ ግድያዎችን፣ ከሕግ ውጭ እሥር እና ድብደባዎችን እንዲያስቆም” ጠይቋል።…