April 15, 2024 – DW Amharic

እስራኤል ከኢራን ለደረሰባት መጠነ ሰፊ የአየር ጥቃት ምን አይነት የአጸፋ ርምጃ እንደምትወስድ ለጊዜው የታወቀ ነገር የለም። «በእሳት መካከል ነው ያለነው» ሲል እየሩሳሌም የሚገኘው የመካከላኛው ምስራቅ የ DW ዘጋቢ ዜናነህ መኮንን ያለፉትን ሁለት ቀናት ይገልፃል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ