April 15, 2024 – DW Amharic 

ኢትዮጵያ ውስጥ የተቃውሞ ፓርቲዎች ህልውና አነጋጋሪ ከሆነ ሰነባበተ። ለእንቅስቃሴያቸው መዳከም አብዛኞቹ የገዢውን ፓርቲ የተጠናከረ ጫና በዋናነት ሲገልጹ፤ የራሳቸው የፓርቲዎቹ እራስን እየተቹና እያረሙ የማደግ ድክመትም ለውጪው ጫና ተጋላጭ እንዳደረጋቸው በምክንያትነት የሚያነሱም አሉ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ