ኢትዮጵያ እየሰፋ የመጣዉ “መዋቅራዊ መዛባቶች” እንዲቀረፉ ምን ይደረግ ? የሚለው ጉዳይ አሁንም አሳሳቢነቱ ቀጥሏል። አንዳንዶች ኢትዮጵያ ለገጠማት ውስብስብ ችግር እውነተኛና አካታች ውይይትና ድርድር ሲሉ ሌሎች ሀገሪቱ ከሌላው ዓለም እኩል እንድትራመድ የሕገ መንግሥት ማሻሻያ ማድረግን ጨምሮ የሽግግር መንግሥትን እንደ መፍትሔ አማራጭ ያቀርባሉ።…