April 16, 2024 – DW Amharic 

ኢራን ወደ እስራኤል ባሰወነጨፈቻቸው ከ300 በላይ ሚሳይሎችና ድሮኖች ጉዳት ማድስረሷንና ከሁሉም በላይ ግን እስራኤልን ስታሸበር ማደሯን የዓለም መገኛኛ ብዙኃን እስካሁንም እየዘገቡት ነው። እስራኤል በደማስቆ ቆንስላ በከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖቼ ላይ ግድያ በመፈፀሟ ጥቃቱ የአጸፋ እርምጃ ነዉ ስትል አላማዋን እንዳሳክች ኢራን አስታውቃለች።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ