በኢትዮጵያ በድርቅ፤ ጎርፍና ጦርነት ምክኒያት ለከፍተኛ ችግር የተዳረጉ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎችን ለመርዳት የሚያስችል ተጨማሪ የገንዘብ ድጋፍ ለማሰባሰብ ትናንት ሲዊዘርላንድ ጀኔቭ በተዘጋጀ መርሃ ግብር፤ ከለጋሾች 630 ሚሊዮን ዶላር መገኘቱ ተገለጸል።…