April 18, 2024 – DW Amharic 

የኢትዮጵያ መንግሥት የችርቻሮ ንግድ ለውጭ ባለወረቶች ሲፈቅድ ከ2 ሺሕ-10 ሺሕ ስኩዌር ሜትር የሚሰፉ ሱፐርማርኬቶች እንዲገነቡ ይፈልጋል። የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ቦርድ መመሪያ በወጪ፣ ገቢ እና ጅምላ ንግድ ዘርፎች የውጭ ባለወረቶች እንዲሳተፉ የሚፈቅድ ነው። የመንግሥት ጉልህ ፖሊሲ ለውጥ ለአንዳንድ ባለሙያዎች ተስፋ ለሌሎች ሥጋት ያጫረ ሆኗል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ