April 18, 2024 – Konjit Sitotaw
አማራ ክልል የአማራ ፖሊስ ኮሌጅ ለመለዮ ለባሾች በሙሉ በማለት በለጠፈው ማስታወቂያ መሰረት የታጠቁት መሳሪያ ስለሚፈለግ እንዲያስረክቡ መመሪያ አስተላልፎላቸዋል። አማሮች መሳሪያውን ይዘው ፋኖን ይቀላቀላሉ በሚል ፍራቻ ከበላይ በመጣ ትዕዛዝ የአማራ ፖሊስ ኮሌጅ የመሳሪያ ፈታችሁ አስረክቡ ማስታወቂያ ለጥፏል።