April 18, 2024 – VOA Amharic

በ16 ዓመት አዳጊ ወጣት፣ ከሦስት ዓመት በፊት የተመሠረተው “የኢትዮጵያ የተፈጥሮ አፍቃርያን” የተሰኘ እንቅስቃሴ፣ በአካባቢ ጥበቃ እና የአየር ንብረት ለውጥ ጉዳይ፣ በ12 ትምህርት ቤቶች ለሚማሩ ተማሪዎች ግንዛቤ አስጨብጧል።

አሁን ደግሞ፣ ከዋን ፕላኔት ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት ጋራ የመግባቢያ ሰነድ በመፈራረም ቀጣዩን ትውልድ፥ በአካባቢ ጥበቃ ትምህርት፣ በአረንጓዴ ልማት እና በአየር ንብረት…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ