April 19, 2024 – DW Amharic 

ለጥንታዊቷ ሀረር ከተማ ከወራት በፊት በዓለም አቀፉ የሳይንስ ፣ የትምህርት እና የባህል ድርጅት በእንግሊዝኛ ምኅፃሩ/ UNESCO ሁለተኛ ቅርስ ሆኖ የተመዘገበው የሽዋልኢድ ዓመታዊ በዓል የከተማይቱን የቱሪስት መዳረሻነት እድል ይበልጥ ያሰፋል የሚል እምነት አሳድሯል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ