April 21, 2024 – DW Amharic 

የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በሌላ መንገድ እየታገሉ ይገኛሉ ያላቸው አካላት ወደ ምክክር መድረኩ እንዲገቡ ጥሪ አቀርበ። በምክክሩ መድረኩ ለሚሳተፉ ለእነኝሁ አካላት ኮሚሽኑ ተገቢውን የጥበቃ ዋስትና እንደሚያመቻች አስታውቋል። የታጠቁ የሚባሉት ቡድኖች እስከአሁን በአገራዊ የምክክር ጉባዔው ሥለመሳተፍ አለመሳተፋቸው በይፋ ያሉት ነገር የለም።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ