April 21, 2024 – DW Amharic 

በጀርመን የሚኖሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን ምዕምናን ፍራንክፈርት ከተማ ሰልፍ አካሔዱ። በተለያዩ የጀርመን ከተሞች የሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት አባቶች እና ምዕምናን መሳተፋቸውን በጀርመን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ካሕናት መራዊ ተበጀ ለዶይቼ ቬለ አስረድተዋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ